ግእዝ ዐማር ኛ

ዋዜማ፡ሥርዐት

ቅጂ

ዜና

ግስ

ስሌት

ግእዝ-ዐማርኛ

ቀለም፡ቀንድ

ዋዜማ፡ሥርዐት•Wazéma System•Wazéma Système

ኢትዮጵያዊ፡የማስሊያ፡መጻፊያ፡ሥርዐት•Ethiopian Computer Writing System•système d'écriture informatique éthiopien

(to view the Amharic text, install the Wazéma Unicode fonts and set your browser’s default Ethiopic font)

Wazéma System•Wazéma Système

የኢትዮጵያ፡ኦርቶዶክስ፡ተዋሕዶ፡ቤተ፡ክርስቲያን

(ከ'የየካ፡ደብረ፡ሣህል፡ቅዱስ፡ሚካኤል፡የ1660፡ዓመት፡ታሪካ'፤ዐዲስ፡አበባ፥1983፡ዓ.ም.፥የተቀዳ።

•••

ባዲስ፡አበባ፡ከተማ፡የሚገኙ፡አድባራት

ባዲስ፡አበባ፡ከተማ፡ውስጥ፡ኀምሳ፡አንድ፡አቢያተ፡ክርስቲያን፡ይገኛሉ፤እነዚህ፡አብያተ፡ክ ርስቲያን፡ካዲስ፡አበባ፡ከተማ፡የኢትዮጵያ፡ኦርቶዶክስ፡ተዋሕዶ፡ሃይማኖት፡ተከታዮች፡አንድ ፡ሚልዮን፡ኹለት፡መቶ፡ኀምሳ፡ሺሕ፡በላይ፡ከኾኑ፡ነዋሪዎች፡ጋራ፡ሲመዛዘኑ፥የአብያተ፡ክርስ ቲያኑ፡ቍጥር፡በጣም፡አነስተኛ፡በመኾኑ፥በሰንበትና፡በበዓላት፡ቀናት፡ወደ፡ቤተ፡ክርስቲያን ፡የሚኼደው፡ተሳላሚ፡በየቤተ፡ክርስቲያኑ፡ውስጥና፡በቅጥር፡ግቢው፡ውስጥ፡የሚቆምበት፡ቦታ፡ እስኪያጣ፡በጣም፡ተጨናንቆና፡ተጣቦ፡ይታያል።

ይህ፡የቤተ፡ክርስቲያን፡ጥበት፡ሊፈጠር፡የቻለው፥ያዲስ፡አበባ፡ነዋሪ፡ሕዝብ፡በየጊዜው፡ቍጥ ሩ፡በጣም፡እየጨመረ፡ሲኼድ፥እግርጌ፡የተመለከተው፡ሰንጠረዥ፡እንደሚያሳየው፥በመቶ፡ሰማንያ ው፡አብያተ፡ክርስቲያን፡የተሠሩት፡ያዲስ፡አበባ፡ነዋሪ፡ሕዝብ፡ቍጥር፡በጣም፡አነስተኛ፡በነ በረበት፡ከሠላሳ፡ዓመት፡በፊት፡በመኾኑና፥የነዋሪው፡ሕዝብ፡ብዛት፡ቍጥሩ፡አራት፡እጥፍ፡ያኽ ል፡ሲጨምር፥ባንጻሩ፡ዐዲስ፡የተሠሩት፡አብያተ፡ክርስቲያን፡በጣም፡ጥቂቶች፡በመኾናቸው፡ነው ።ይህ፡ኹኔታ፡ካልተሻሻለ፥ወደ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡በሚኼዱት፡ምእመናን፡ላይ፡ልዩ፡ልዩ፡ችግሮ ች፡ስለሚፈጥርና፥ወደ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡የመኼድንም፡ፍላጎት፡ከሚቀንሱት፡ምክንያቶች፡አንዱ ፡ሊኾን፡ስለሚችል፥ችግሩ፡ሊቃለል፡የሚችልበትን፡ዘዴ፡መፍጠር፡ይገባል።[...]

ባዲስ፡አበባ፡ከተማ፡የሚገኙ፡አድባራትና፡የተቋቋሙበት፡ዘመን፤

 

ተራ፡ቍጥር፡

የቤተ፡ክርስቲያን፡ስም፡

ከፍተኛ፡

ቀበሌ፡

የተመሠረተችበት፡ዓ.ም.

1

የካ፡ደብር፡ሣህል፡ቅዱስ፡ሚካኤል

16

07

320-325

2

ቀራንዮ፡መድኀኔ፡ዓለም

24

27

1826

3

እንጦጦ፡መንበረ፡ፀሓይ፡ማርያም

11

02

1873

4

ደብረ፡ጽጌ፡ቅዱስ፡ኡራኤል

15

35

1875

5

እንጦጦ፡ደብረ፡ኀይል፡ቅዱስ፡ራጎኤል

11

23

1877

6

በዐለ፡ወልድ

14

13

1882

7

ገነተ፡ጽጌ፡ጊዮርጊስ

1

08

1888

8

መንበረ፡መ.፡ቅዱስ፡ገብርኤል

14

18

1889

9

እንጦጦ፡ሐመረ፡ኖኅ፡ኪዳነ፡ምሕረት

11

04

1890

10

ደብር፡አሚን፡ተክለ፡ሃይማኖት

3

31

1898

11

ደብር፡መንክራት፡ሥዕል፡ቤት

14

18

1899

12

መካነ፡ሰማዕት፡ቅዱስ፡ቂርቆስ

21

24

1899

13

ጽርሐ፡አርያም፡ቅዱስ፡ሩፋኤል

8

05

1901

14

ብርሃናተ፡ዓለም፡ጴጥሮስ፡ወጳውሎስ

25

02

1901

15

ቀጨኔ፡ደብረ፡ሰላም፡መድኀኔ፡ዓለም

9

20

1903

16

ደብረ፡ገሊላ፡ዐማኑኤል

6

08

1905

17

መካነ፡ሕይወት፡ገብረ፡መንፈስ፡ቅዱስ

12

12

1906

18

ታዕካ፡ነገሥት፡በአታ፡ለማርያም

14

18

1906

19

ደብረ፡ሰላም፡ቅዱስ፡እስጢፋኖስ

18

07

1909

20

ደብር፡ናዝሬት፡ቅዱስ፡ዮሴፍ

19

54

1911

21

ደብረ፡ነጐድጓድ፡ቅዱስ፡ዮሐንስ

1

03

1914

22

ቅድስት፡ማርያም

1

03

1914

23

መንበረ፡ልዑል፡ቅዱስ፡ማርቆስ

11

17

1916

24

ገነተ፡ኢየሱስ

11

07

1917

25

ማኅደረ፡ስብሐት፡ቅድስት፡ልደታ

22

04

1917

26

መንበረ፡ንግሥት፡ቍስቋም

11

01

1919

27

መንበረ፡ፓትርያርክ፡ቅድስት፡ማርያም

14

07

1920

28

መንበረ፡ጸባኦት

14

13

1924

29

ይባቤ፡ገነት፡ማርያም

12

07

1927

30

ጽርሐ፡ጽዮን፡ቅዱስ፡ሚካኤል

3

34

1934

31

ምስካየ፡ሕዙናን፡መድኀኔ፡ዓለም

11

17

1935

32

ሰዋስወ፡ብርሃን፡ቅዱስ፡ጳውሎስ

24

09

1935

33

እንጦጦ፡መንበረ፡ሥላሴ

11

02

1938

34

ደብረ፡ከዋክብት፡አቡነ፡አረጋዊ

23

16

1942

35

ደብረ፡ከዋክብት፡ገብረ፡ክርስቶስ

23

16

1942

36

ደብረ፡ኀይል፡ቅዱስ፡ራጉኤል

5

06

1948

37

ደብረ፡ይባቤ፡ቅዱስ፡ያሬድ

14

49

1948

38

ደብረ፡መዊእ፡ቅዱስ፡ሚካኤል

7

31

1953

39

ጎፋ፡መካነ፡ሕያዋን፡ቅዱስ፡ገብርኤል

20

53

1955

40

ደብረ፡ብሥራት፡ቅዱስ፡ገብርኤል

23

13

1957

41

ደብረ፡ምሕረት፡ቅዱስ፡ሚካኤል

17

20

1968

42

ደብረ፡ምጥማቅ፡ሰኣሊተ፡ምሕረት፡ቅድስት፡ማርያም

ልዩ፡1

02

1969

43

ኮተቤ፡ደብረ፡ልዑል፡ቅዱስ፡ገብርኤል

1

03

1969

44

ወህኒ፡ቤት፡አንቀጸ፡ምሕረት፡ቅዱስ፡ሚካኤል

12

22

1969

45

ደብረ፡ሲና፡ቅዱስ፡እግዚአብሔር፡አብ

10

22

1969

46

አስኮ፡ደብረ፡ገነት፡ቅዱስ፡ገብርኤል

8

02

1969

47

ደብረ፡ሰላም፡መጥምቁ፡ዮሐንስ

17

23

1972

48

ደብረ፡ገነት፡ቅዱስ፡ጊዮርጊስ

17

23

1972

49

ደብረ፡ሰላም፡መድኀኔ፡ዓለም

17

23

1972

50

ቡልቡላ፡ፈለገ፡ሕይወት፡ገብረ፡መንፈስ፡ቅዱስ

19

55

1974

51

መካነ፡ቅዱሳን፡ኢያቄም፡ወሃና

ልዩ፡1

02

1976

52

ደብር፡ምጥማቅ፡ቅዱስ፡ፊሊጶስ

25

04

1979

53

ደብረ፡መንክራት፡ተክለ፡ሃይማኖት

16

07

1979

 

http://www.gzamargna.net

s_t_qq3

ግጥም
ድርሰት
ቅኔ፡ዜማ
ተረትና፡ምሳሌ፡(ይዘጋጃል)

ድርሰት