ግእዝ ዐማር ኛ

ዋዜማ፡ሥርዐት

ቅጂ

ዜና

ግስ

ስሌት

ግእዝ-ዐማርኛ

ቀለም፡ቀንድ

ዋዜማ፡ሥርዐት•Wazéma System•Wazéma Système

ኢትዮጵያዊ፡የማስሊያ፡መጻፊያ፡ሥርዐት•Ethiopian Computer Writing System•système d'écriture informatique éthiopien

(to view the Amharic text, install the Wazéma Unicode fonts and set your browser’s default Ethiopic font)

Wazéma System•Wazéma Système

ደጃዝማች፡ደምስ፡ወልደ፡ዐማኑኤል።

•••

('ሕገ፡መንግሥትና፡ምክር፡ቤት'፤ኹለተኛ፡መጽሐፍ፥ዐዲስ፡አበባ፥ጥቅምት፡1951፡ዓ.ም.፤ገጽ፡163-185።)

•••

ከየጠቅላይ፡ግዛቱ፡ተመርጠው፡የመጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ስም፡ዝርዝር።

የሕግ፡መምሪያ፡ምክር፡ቤት፡አባሎች።

1950፡ዓ.ም.።

n_mkrBetAbalat_1950_AddisAbeba

ከዐዲስ፡አበባ፡ከተማ፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤7።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

ገፈርሳ

ወይዘሮ፡ቀጸላ፡በላቸው

2

የካና፡ቦሌ

ልጅ፡ኀይለ፡ማርያም፡ከበደ

3

መካከለኛ

አቶ፡ገብረ፡ጊዮርጊስ፡ገብረ፡ሥላሴ

4

ተክለ፡ሃይማኖት

አቶ፡ሻውል፡ደማ

5

ዐራዳ

ግራዝማች፡አበበ፡ፍሬው

6

ቀራንዮ

አቶ፡ብሥራት፡መሳይ

7

እንጦጦ

ወይዘሮ፡ስንዱ፡ገብሩ

•••

n_mkrBetAbalat_1950_Shewa

ከሸዋ፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤21፡(?)።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

መናገሻ

አቶ፡ለማ፡ሁንዴ

2

"

አቶ፡ወልዴ፡ጠርስሜ

3

መርሐቤቴና፡ሰላሌ

አቶ፡አብርሃም፡ተሰማ

4

"

ቀኛዝማች፡ቦጋለ፡ዓለሜ

5

"

አቶ፡አስፋው፡አተሮ

6

"

አቶ፡ብሩ፡ስሜ

7

ተጕለትና፡ቡልጋ

ፊታውራሪ፡ወልደ፡ጻድቅ፡ዘውዴ

8

"

ባላምባራስ፡ለማ፡ዳምጤ

9

"

አቶ፡መኰንን፡መሸሻ

10

"

ባላምባራስ፡ደስታ፡ንጉሤ

11

መንዝና፡ይፋት

አቶ፡መንገሻ፡ወልደ፡ሚካኤል

12

"

አቶ፡ዓለማየኹ፡ገብረ፡ተክሌ

13

"

አቶ፡አራምዴ፡ወልደ፡መስቀል

14

"

አቶ፡ለጥ፡ይበሉ፡ዘመልአክ

15

ጨቦ

አቶ፡አስፋው፡ተሰማ

16

"

አቶ፡አምባዬ፡ቤኛ

17

ጅባትና፡ሜጫ

ፊታውራሪ፡ተፈሪ፡ገበየኹ

18

"

አቶ፡አቅናው፡ገመቹ

19

የረርና፡ከረዩ

ግራዝማች፡ላቀው፡መሳይ

20

"

አቶ፡አሰፋ፡ማንደፍሮ

21

ጉራጌና፡ማረቆ

አቶ፡ኀይሌ፡ገብረ፡መስቀል

22

"

?

•••

n_mkrBetAbalat_1950_Ertra

ከኤርትራ፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤15።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

አስመራ

አቶ፡ጸጋዬ፡ገብረ፡አብ

2

"

አቶ፡ጎይቶም፡በይን

3

ሐማሴን

አቶ፡አብርሃ፡መብራህቱ፡ገነጠው

4

"

አቶ፡ተከሥተ፡ገብረ፡ኪዳን

5

አቆርዳት

አቶ፡በላይ፡አብርሃም

6

"

አቶ፡መሐመድ፡አደም

7

"

ሸኅ፡ዳውድ፡ዐብደላ፡ራካ

8

ምጽዋ

አቶ፡አደም፡አሕመድ፡አደም፡በይ

9

ቀይ፡ባሕር

አቶ፡የሱፍ፡መሐመድ፡ዐሊ

10

ሠራዬ

ልጅ፡ዮሐንስ፡ኪዳነ፡ማርያም

11

"

አቶ፡ተስፋ፡ማርያም፡ይኅደጎ

12

አከለ፡ጕዛይ

ግራዝማች፡ገብረ፡ክርስቶስ፡ወልደ፡ሚካኤል

13

"

ቀኛዝማች፡አምባዬ፡ዘውዴ

14

ከረን

ሸኅ፡ሳሊህ፡መሐመድ፡ዑመር

15

"

ሸኅ፡ህዳድ፡ከንቲባ፡ዑስማን

•••

 

n_mkrBetAbalat_1950_Wellega

ከወለጋ፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤11።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

አሶሳ

አቶ፡ተሾመ፡አፈ፡ወርቅ

2

"

አቶ፡አባሶ፡አሻፊ

3

ነጆ፟

አቶ፡በይሳ፡ጀሞ

4

"

ቄስ፡ማሞ፡ጮርቃ

5

ግምቢ

አቶ፡ተሰማ፡ነገሬ

6

"

አቶ፡ታደሰ፡ተሰማ

7

ጉድሩ

አቶ፡ብሩ፡ወርቁ

8

"

ፊታውራሪ፡ጉተማ፡ደሬሳ

9

ለቀምትና፡አርጆ

አቶ፡ኀይሌ፡ቢራ

10

"

አቶ፡በንቲ፡ቦሰን

11

ቄሌም

ቀኛዝማች፡ሾረም፡ያዴሳ

•••

 

n_mkrBetAbalat_1950_Sidamo

ከሲዳሞ፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤20።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

ይርጋ፡ዓለም

አቶ፡አመኑ፡ገብረ፡ሃና

2

"

አቶ፡አሰፋ፡ጨፍቅ

3

ዲላ፟

አቶ፡ዘውዴ፡ዐልዩ

4

"

አቶ፡ቢተው፡መኸዋኝ

5

ልዳ

አቶ፡ፍሥሓ፡ወልደ፡ጻድቅ

6

"

አቶ፡ሺፈራው፡ቱፋ

7

አሬሮ

አቶ፡አበበ፡አውግቼው

8

"

ቀኛዝማች፡ቦጋለ፡ወልደየስ

9

እንጩቶ

አቶ፡ፍሬው፡አላላ

10

"

አቶ፡ገብረ፡ወልድ፡ቲማሞ

11

ሐሩ

አቶ፡አበራ፡አሠጋኸኝ

12

"

አቶ፡ሀብተየስ፡ሞገስ

13

የኪማ

ግራዝማች፡ሱርሳ፡አደዮ

14

"

አቶ፡ፍቅሬ፡ወልደየስ

15

ቶራ

ፊታውራሪ፡በካሎ፡ሰልፋቶ

16

"

ፊታውራሪ፡ገብረ፡ሥላሴ፡ጦና

17

አርቤ፡ጉና

አቶ፡ዘነበ፡ምህርካ

18

"

አቶ፡ሺፈራው፡ዱባለ

19

ሶዶ፡ቅዳሜ፡ገበያ

ግራዝማች፡ቡቼ፡ፊልታማ

20

"

ፊታውራሪ፡ገብረ፡ጊዮርጊስ፡አላላ

•••

n_mkrBetAbalat_1950_Wello

ከወሎ፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤26፡(?)።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

ዋድላ፡ደላንታ

ግራዝማች፡አስማማው፡ላቀው

2

"

ግራዝማች፡መኵሪያ፡ዘገየ

3

የጁ

ወሰን፡አዝማች፡አበጋዝ፡ዘለለው

4

"

ፊታውራሪ፡አበበ፡ይመር

5

አምባሰል

አቶ፡ኀይለ፡ማርያም፡አበጋዝ

6

"

ፊታውራሪ፡ይመር፡የሱፍ

7

ቃሉ

ሻምበል፡ዐያሌው፡ብሩ

8

"

ግራዝማች፡አርጋው፡ይመር

9

ደሴ፡ከተማ

አቶ፡አመዴ፡ለማ

10

"

አቶ፡ይመር፡አደም

11

ደሴ፡ዙሪያ

አቶ፡ነጋሽ፡ወልደ፡ዮሐንስ

12

"

አቶ፡ይመር፡ዐረቡ

13

ዐውሳ

አቶ፡ዐሊ፡አቡበከር

14

"

አቶ፡ዐብዱ፡ዩሱፍ

15

ቆቦና፡አላማጣ

ቀኛዝማች፡ተስፋዬ፡ወልደየስ

16

"

ግራዝማች፡ቸርነት፡ዐርቁ

17

ወረሂመኖ

ልጅ፡ኀይለ፡ጊዮርጊስ፡ብሩ

18

"

ሻምበል፡ልባሴ፡አፍራሳ

19

ወረይሉ

ቀኛዝማች፡ተገኝ፡ቡስሪ

20

"

አቶ፡በየነ፡ይመር

21

ላስታ

አቶ፡አበራ፡ነበበ

22

"

አቶ፡ሀብተ፡ማርያም፡አሊጋዝ

23

ዋግ

አቶ፡እንዳለው፡መንገሻ

24

"

አቶ፡በላይ፡ገብረ፡ሥላሴ

25

ቦረና

?

26

"

?

•••

n_mkrBetAbalat_1950_Tgre

ከትግሬ፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤18።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

እንደርታ

አቶ፡ዓለም፡ሰገድ፡አርኣያ

2

"

አቶ፡አስፋው፡አበራ

3

ኹለት፡አውላዕሎ

ልጅ፡ምዑዝ፡በየነ

4

"

ፊታውራሪ፡ጊጋር፡ሐጎስ

5

አጋሜ

ግራዝማች፡ደስታ፡አስፍሐ

6

"

አቶ፡አረጋዊ፡ኀይሉ

7

እንትጮ

ፊታውራሪ፡ኪዳነ፡ማርያም፡ወርቅነኽ

8

"

ፊታውራሪ፡ገብረ፡ሥላሴ፡ውብነኽ

9

ዐድዋ

ፊታውራሪ፡ዓለማየኹ፡መድኅን

10

"

?

11

አኵስም

አቶ፡ዐባይ፡ነጋ

12

"

አቶ፡ዕንቈ፡ባሕር፡ዘካርያስ

13

ሽሬ

ፊታውራሪ፡ዓለም፡ሰገድ፡በዛብኽ

14

"

አቶ፡ገዳሙ፡ወልደ፡ጊዮርጊስ

15

ተምቤን

አቶ፡አበበ፡ሥዩም

16

"

ፊታውራሪ፡ኢያሱ፡ደስታ

17

ራያ

አቶ፡ሐጎስ፡ኀይለ፡ሥላሴ

18

"

አቶ፡ኀይሉ፡ተድላ

•••

n_mkrBetAbalat_1950_SmennaBegemdr

ከስሜንና፡በጌምድር፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤28።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

ጎንደር

አቶ፡አስማማው፡ካሳ

2

"

አቶ፡ታከለ፡ተሰማ

3

ጋይንት

ባላምባራስ፡አባተ፡ጋረደው

4

"

ባላምባራስ፡ንጉሤ፡እሸቴ

5

ስሜን

ባላምባራስ፡ካሳ፡ነአኵቶ

6

"

አቶ፡አስፋው፡አዘዘው

7

ወገራ

ፊታውራሪ፡ወልደ፡ሥላሴ፡መሸሻ

8

"

አቶ፡ዐያልነኽ፡መስፍን

9

ጭልጋ

ግራዝማች፡ዐየለ፡ቸኰል

10

"

አቶ፡ዐባይ፡ዓለሜ

11

ደብረ፡ታቦር

ቀኛዝማች፡አበጋዝ፡መራ

12

"

ባላምባራስ፡ዘውዴ፡ዓለሙ

•••

 

n_mkrBetAbalat_1950_Arusi

ከዐሩሲ፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤8።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

ጭላሎ

አቶ፡ኀይሌ፡ወልደ፡ጻድቅ

2

"

?

3

አርባ፡ጉጉ

አቶ፡ፈለቀ፡አራጋው

4

"

አቶ፡በዳሶ፡ጅሎ

5

ጢቾ

አቶ፡ጌታኹን፡መሸሻ

6

"

አቶ፡ኻጅ፡ዐብዱ፡ዐሩሲ

7

ከምባታ

ቀኛዝማች፡ሥዩም፡አናሬ

8

"

አቶ፡ወልደ፡ሰንበት፡ላጊሶ

•••

 

n_mkrBetAbalat_1950_Ilubbabor

ከኢሉባቦር፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤4።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

ቡኖ፟፡በደ፟ሌ፟

አቶ፡ሻፊ፡አደም

2

"

አቶ፡ታየ፡ተፈራ

3

ጎሬ

ቀኛዝማች፡ኀይለ፡ማርያም፡ዲሳሳ

4

"

አቶ፡ከበደ፡ንጉሤ

•••

 

n_mkrBetAbalat_1950_Godjam

ከጐጃም፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤18።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

ደብረ፡ማርቆስ

ሊቀ፡ጠበብት፡ንሕነ፡መሠረት

2

"

ባላምባራስ፡መንግሥቱ፡ቢተው

3

ደንበጫ

ፊታውራሪ፡አድማሱ፡?

4

"

አለቃ፡ዐይነ፡ኵሉ፡መርሻ

5

ሞጫ

አቶ፡ድል፡ነሣኹ፡ረታ

6

"

አቶ፡ተመስገን፡ወርቁ

7

ብቸና

አቶ፡መንበሩ፡ዘለቀ

8

"

አቶ፡መንግሥቱ፡እጅጉ

9

የጐደና

ፊታውራሪ፡ዐያሌው፡ደስታ

10

"

?

11

ቡሬ

ቀኛዝማች፡ጌታቸው፡ተሰማ

12

"

አቶ፡ጥበቡ፡ተገኝ

13

ባሕር፡ዳር

ፊታውራሪ፡ታየ፡ተሰማ

14

"

ፊታውራሪ፡ደምለው፡ጀንበር

15

አገው፡ምድር

ቀኛዝማች፡ባየኽ፡ተሰማ

16

"

አሰግድ፡ንጉሤ

17

መተከል

አቶ፡ተማ፡ደረሰ

18

"

አቶ፡ታደሰ፡ጀንበሬ

•••

n_mkrBetAbalat_1950_Harer

ከሐረርጌ፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤25።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

ሐረር

አቶ፡ዐብዱላሂ፡ሙሜ፡አድስ

2

"

አቶ፡ደነቀ፡ፈንታ

3

ባቢሌ

አቶ፡ሐሰን፡መሐመድ

4

"

አቶ፡እንደሻው፡በረደድ

5

ዐስበ፡ተፈሪ

አቶ፡መንገሻ፡ወልደ፡ገብርኤል

6

"

አቶ፡ከተማ፡ሙሉ፡ጌታ

7

ገለምሶ

አቶ፡ዐብዱላሂ፡ሸኅ፡አህመድ

8

"

አቶ፡ሙክታር፡መሐመድ

9

አፍደም

አቶ፡ዐብዱራሕማን፡አህመድ

10

"

አቶ፡ሐሰን፡በአደን

11

ግራዋ

አቶ፡አህመድ፡ቶፊቅ፡መሐመድ

12

"

አቶ፡ጀማል፡ኻጂ፡አደም

13

ጅጅጋ

አቶ፡ሸኅ፡ሐሰን፡ነገዮ

14

"

ኻጂ፡ቢብአ፡ሰይድ

15

ደጋሐቡር

አቶ፡እስማኤል፡ኤልሚ

16

"

አቶ፡ኢሳ፡ከሊፍ

17

ቀላፎ

ሻለቃ፡ዳዉድ፡መሐመድ

18

"

ሸኅ፡ኢብራሂም

19

ደደር

አቶ፡ሰይፉ፡ወልዴ

20

"

አቶ፡ተክለ፡ማርያም፡ሀብተ፡ማርያም

21

ድሬዳዋ

አቶ፡ኢልማ፡ኑር

22

ባሌ፡ጎባ

ሸኅ፡መሐመድ፡ቃንቁ

23

"

ባሻ፡ዘውዴ፡ብርዬ

24

ጊኒር

አቶ፡ግዛው፡ደስታ

25

"

አቶ፡ተፈሪ፡ባልቻ

•••

n_mkrBetAbalat_1950_GamoGofa

ከገሙ፡ጎፋ፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤16።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

ጬንቻ

አቶ፡ሸዋ፡ሻሎ

2

"

አቶ፡አጥናፉ፡መሸሻ

3

ኤዞ

ግራዝማች፡ዓለማየኹ፡ትርፌ

4

"

ቀኛዝማች፡በቀለ፡መኰንን

5

ዴታ

አቶ፡በቀለ፡ቤኛ

6

"

አቶ፡ነብሮ፡ወልደ፡ማርያም

7

ጎፋ፡ቡልቂ

አቶ፡አጎናፍር፡ሸንቍጤ

8

"

አቶ፡ገብረ፡መድኅን፡ወልደ፡መስቀል

9

ጋርዱላ

አቶ፡ደገፉ፡ታደሰ

10

"

ቀኛዝማች፡ሩወቀ፡ወልደ፡ዮሐንስ

11

ከምባ

አቶ፡ወልደ፡ማርያም፡አብቄ

12

"

አቶ፡አበበ፡ወሰኔ

13

ገሚላ

አቶ፡አድነው፡አባ፡ጅሩ

14

"

አቶ፡ይልማ፡ወልደ፡መስቀል

15

ሐመር፡ባኮ

አቶ፡በቀለ፡ወልደ፡ኪዳን

16

"

በዥሮንድ፡መኰንን፡ወልድየስ

•••

 

n_mkrBetAbalat_1950_Kefa

ከከፋ፡ጠቅላይ፡ግዛት፡የተመረጡ፡የሕዝብ፡እንደራሴዎች፡ብዛት፤8።

ቍ.

የምርጫ፡አውራጃ

የሕዝብ፡እንደራሴ

1

ማጂ

መምሬ፡እንደሻው፡ወሰኔ

2

"

አባ፡ዋሪ፡አባ፡ዲጋ

3

ጊሚራ፡ማጂ

አቶ፡ታደሰ፡ሀብተ፡ማርያም

4

"

አቶ፡ለማ፡ወልደየስ

5

ሊሙ

አባ፡ሜጫ፡አባ፡ቡልጉ

6

"

አቶ፡ተካ፡አባሳሚ

7

ከፋ፡ኩሎ

ሻሸራሻ፡ዘውዴ፡አተሮ

8

"

ቀኛዝማች፡ገብሬ፡ወልዴ

•••

የሕግ፡መወሰኛ፡ምክር፡ቤት፡አባሎች።

 

 

n_mkrBetAbalat_1950_MewesegnaMkrBet

ክቡር፡ራስ፡ቢትወደድ፡መኰንን፡እንዳልካቸው፥ሊቀ፡መንበር፤

ልዑል፡ዓሥራተ፡ካሳ፥ምክትል፡ሊቀ፡መንበር፤

ክቡር፡ቢትወደድ፡መንገሻ፡ውቤ፥ምክትል፡ሊቀ፡መንበር፤

ክቡር፡ብላታ፡መርስዔ፡ሐዘን፡ወልደ፡ቂርቆስ፥ዋና፡ዐቃቤ፡ጉባኤ፤

ክቡር፡ቀኛዝማች፡ፋሲል፡ሺፈራው፥ምክትል፡ዐቃቤ፡ጉባኤ፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ባስልዮስ፥ሊቀ፡ጳጳሳት፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ቴዎፍሎስ፥ጳጳስ፡ዘሐረር፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ማርቆስ፥ጳጳስ፡ዘጐጃም፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ፊልጶስ፥ጳጳስ፡ዘኢየሩሳሌም፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ገብርኤል፥ጳጳስ፡ዘወሎ፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ሉቃስ፥ጳጳስ፡ዘዐሩሲ፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ሚካኤል፥ጳጳስ፡ዘጎንደር፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ያዕቆብ፥ጳጳስ፡ዘለቀምት፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ጎርጎርዮስ፥ጳጳስ፡ዘከፋ፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ታዴዎስ፥ጳጳስ፡ዘኢሉባቦር፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ማርቆስ፥ጳጳስ፡ዘኤርትራ፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ዮሐንስ፥ጳጳስ፡ዘትግሬ፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ጢሞቴዎስ፥ጳጳስ፡ዘሲዳሞ፤

ብፁዕ፡አቡነ፡ሳዊሮስ፥ጳጳስ፡ዘገሙጎፋ፤

ክቡር፡ራስ፡አደፍርሰው፡ይናዱ፤

ክቡር፡ራስ፡ገብረ፡ሕይወት፡ሚካኤል፤

ክቡር፡ፊታውራሪ፡ታፈሰ፡ኀይለ፡ሚካኤል፤

ክቡር፡ራስ፡ኀይሉ፡በለው፤

ክቡር፡አፈ፡ንጉሥ፡ዘውዴ፡ዐየለ፤

ክቡር፡ብላታ፡ዐየለ፡ገብሬ፤

ክቡር፡ዋግ፡ሥዩም፡ወሰን፡ኀይሉ፤

ክቡር፡ደጃዝማች፡መኰንን፡ደስታ፤

ክቡር፡ደጃዝማች፡በዛብኽ፡ስለሺ፤

ክቡር፡ልጅ፡አርኣያ፡አበበ፤

ንቡረ፡እድ፡ተስፋዬ፡ ፤

ክቡር፡ደጃዝማች፡ከበደ፡ተሰማ፤

ንቡረ፡እድ፡አበበ፡ሻውል፤

የተከበሩ፡ንቡረ፡እድ፡ግዛው፡አበራ፤

ሊቀ፡ሥልጣናት፡ቄርሎስ፤

ሊቀ፡ሊቃውንት፡መሓሪ፡ትርፌ፤

አባ፡ዱላ፡አባ፡ጅፋር፤

ንቡረ፡እድ፡መኵሪያ፡አብዬ፡ሆይ፤

የተከበሩ፡ጀጃዝማች፡ዘውዴ፡አስፋው፤

ሸኅ፡ዑመር፡ኧልዓዛሪ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ለጢበሉ፡ገብሬ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ሺፈራው፡ባልቻ፤

ክቡር፡ብላታ፡ትርፌ፡ሹምዬ፤

ክቡር፡ብላታ፡ደሬሳ፡አመንቴ፤

ክቡር፡ደጃዝማች፡ደምስ፡ወልደ፡ዐማኑኤል፤

ክቡር፡ግራዝማች፡ኀይለ፡ማርያም፡ገሰሰ፤

ፊታውራሪ፡ሣህሉ፡ዐየለ፡ወርቅ፤

ክቡር፡አቶ፡መንበረ፡ያየኽ፡ይራድ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ነጋሽ፡ወርቅነኽ፤

ክቡር፡ባላምባራስ፡አሸብር፡ገብረ፡ሕይወት፤

የተከበሩ፡ቀኛዝማች፡ደኅኔ፡ወልደ፡ማርያም፤

የተከበሩ፡ደጃማች፡ውብነኽ፡ተሰማ፤

ፊታውራሪ፡ዓለማየኹ፡ደርቤ፤

ፊታውራሪ፡አምባው፡ጕልላቴ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ተሾመ፡ሸንቍጥ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ዳምጠው፡መሸሻ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ዳኘው፡ተሰማ፤

ፊታውራሪ፡ግርማ፡ማሞ፤

ሊቄ፡ቀጸላ፡ወልደ፡መድኅን፤

በዥሮንድ፡በቀለ፡ሀብተ፡ገብርኤል፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ይመር፡ጎሹ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ጸጋዬ፡ወልደ፡ተክሌ፤

ቀኛዝማች፡ፀምሩ፡ገብረ፡ሥላሴ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ዐሊ፡ገብረየስ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡አበበ፡አውራሪስ፤

መልአከ፡ፀሓይ፡ዘለቀ፤

ፊታውራሪ፡ኀይለ፡ሚካኤል፡ዘውዴ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ሊበን፡ኀይሉ፤

ፊታውራሪ፡ኻጂ፡በዳሶ፡አብደላ፤

ክቡር፡ብላታ፡ወልደ፡ኪሮስ፡ገብረ፡መድኅን፤

መልአከ፡ገነት፡ጥዑመ፡ልሳን፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ኀይሌ፡ተክለ፡ማርያም፤

አቶ፡ዓለሙ፡ቸኰል፤

ፊታውራሪ፡ተሰማ፡ቡኒ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡መስፍን፡አፈ፡ወርቅ፤

ፊታውራሪ፡ደምስ፡ከበደ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ገብራይ፡ተክሉ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ተመስገን፡ፈንታ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማቸ፡አስረሳኸን፡ባርኬ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማች፡ሰይድ፡ዐብድካሪ፤

ሸኅ፡ኧልአሚን፡ሐመር፡ባሻ፤

የተከበሩ፡ደጃዝማቸ፡ድረስ፡ሺፈራው፤

ቀኛዝማች፡ሀብተ፡ሚካኤል፡ብሩ፤

ፊታውራሪ፡ተሾመ፡ብሩ፤

ፊታውራሪ፡ደስታ፡ፍሥሓ፤

ፊታውራሪ፡አበበ፡ሸንቍጥ፤

ግራዝማች፡ኀይሌ፡ቈለጭ፤

ሸኅ፡ዐብደል፡መጂድ፤

ፊታውራሪ፡ኀይለ፡ማርያም፡ብጡል፤

ሸኅ፡ሐመድ፡አረይ፤

ቀኛዝማች፡ኻጂ፡ማሚየ፡ሲክሳ፤

ቀኛዝማች፡ዐብዱል፡ሰመድ፤

ቀኛዝማች፡የማነ፡ገብረ፡እግዚአብሔር፤

ፊታውራሪ፡አሊጋዝ፡ዐሊ፤

ፊታውራሪ፡አሕመድ፡ዐሊ፡ጣሴ፤

ፊታውራሪ፡በቀለ፡ለሙ፤

ቀኛዝማች፡ጉደታ፡ጃዊ፤

ቀኛዝማች፡ይማም፡መሸሻ፤

ፊታውራሪ፡ዐሰን፡ገባባ።

 

 

http://www.gzamargna.net

s_t_qq3

ግጥም
ድርሰት
ቅኔ፡ዜማ
ተረትና፡ምሳሌ፡(ይዘጋጃል)

ድርሰት